Monetize Telegram Mini App with Telega.io
Connect your app, set CPM, and watch your revenue grow!
Start monetizing
22.7

Advertising on the Telegram channel «እግርኳሰኛ⚽🇪🇹»
5.0
Sports
Language:
English
0
4
Welcome to a channel dedicated to young footballers! Here you'll find tips to improve your technical skills, boost your football IQ, and strengthen your mindset. Whether you're training, competing, or just passionate about the game.
Share
Add to favorite
Buy advertising in this channel
Placement Format:
keyboard_arrow_down
- 1/24
- 2/48
- 3/72
- Native
- 7 days
- Forwards
1 hour in the top / 24 hours in the feed
Quantity
%keyboard_arrow_down
- 1
- 2
- 3
- 4
- 5
- 8
- 10
- 15
Advertising publication cost
local_activity
$1.20$1.20local_mall
0.0%
Remaining at this price:0
Recent Channel Posts
imageImage preview is unavailable
አባት ስለ ልጁ ሶሻል ሚዲያ ላይ የፃፈው ነው 🫶👇🤌
እንዲህ አይነት አባቶችን ያብዛልን❗️
ልጁ በኳታር ከ16 ዓመት በታች በአልገራፋ ይገኛል ። ጋበዝኳቹ 👇
መጪውን ጊዜ ከፈጣሪ ጋር እንበረታለን ሁሉን ከፍ የሚያደርግ ለፈጣሪ ምስጋና ይግባው 🙏
እግርኳስን መጫወት የጀመረው በሦስት ዓመቱ በአሴጋ አካዳሚ ምስረታው በቀድሞ ተጫዋች አሰግድ ተሰፋዬ (ነብስ ይማር ) ነው ያለ እድሜው ከታላቆቹ ጋር በፕሮጀክት ስልጠና የጀመረው። ፣ ጥቂት ጊዜ በሀሌታ ፕሮጀክት ፣ በመቀጠል በገርጂ ፕሮጀክት ከአሰልጣኝ እሸቱ ገበያሁ ጋር ለአራት ዓመት እስከ 14
ዓመቱ ቆይቷል።
በመሀል አንድ ወር ስልጠና ሩሲያ ሞስኮ፣ ጀርመን ሦስት ወር፣ የጨዋታ ልምዶችን ሲውዘርላንድ፣ሆላንድ አግኝቷል 🙏🙏⚽️
አሁን በኳታር ከ16 ዓመት በታች በአልገራፋ ይገኛል ።
ነገ የተሻለ ደረጃ ይቀመጣል ጠንክሮ መስራት ወደ ግብ ወደ ህልም ያደርሳል ።
ፈተናውን አልፈን ዳገቱን ወጥተን በገላጣው ሜዳ ከፈጣሪ ጋር እንገናኛለን ዳግማዊ የኔ ጀግና እጅግ አብዝቼ እወድሃለሁ ።
መልካም ለምትመኙ ወዳጆቼ እና ጓደኞቼ ቃላት በማይገልፀው ለምታበረቱኝ በኳታር እና በመላው ዓለም ለምትገኙ ፈጣሪ ብድራችሁን ይክፈል አመሰግናለሁ 🙏🙏⚽️
ለመላው ቤተሰቦቼ ❤🙏⚽️🏆
ለሃሳብ አስተያየት እንዲሁም ፎቶ እና ቪዲዮ ለመላክ 👉@egerkuasegnaBot ን ይጠቀሙ👌
🇪🇹⚽️🇪🇹
ጠንክሮ መስራት + ፅናት=ስኬት እግር ኳሰኛ💪
_
⚽@egerkuasenga

302
18:47
08.06.2025
play_circleVideo preview is unavailable
ድንቅ ሰው - Alexo 🙌
እግር ኳሰኛ ወደ ከፍታ 👉 በጥረት - በስራ 💪

328
18:32
08.06.2025
ኮች አሌክስን ደውዬለት የነገረኝን ነገር ስሙት📲
በጣም ይገርማል - ለእናንተም መልክት አለው!
እመኑኝ እግር ኳሰኛ ሁሉም ጋር ትደርሳለች - እውነተኛ ስራ እንሰራለን❗️
ለሃሳብ አስተያየት እንዲሁም ፎቶ እና ቪዲዮ ለመላክ 👉@egerkuasegnaBot ን ይጠቀሙ👌
🇪🇹⚽️🇪🇹
ጠንክሮ መስራት + ፅናት=ስኬት እግር ኳሰኛ💪
_
⚽@egerkuasenga
በጣም ይገርማል - ለእናንተም መልክት አለው!
እመኑኝ እግር ኳሰኛ ሁሉም ጋር ትደርሳለች - እውነተኛ ስራ እንሰራለን❗️
ለሃሳብ አስተያየት እንዲሁም ፎቶ እና ቪዲዮ ለመላክ 👉@egerkuasegnaBot ን ይጠቀሙ👌
🇪🇹⚽️🇪🇹
ጠንክሮ መስራት + ፅናት=ስኬት እግር ኳሰኛ💪
_
⚽@egerkuasenga
335
17:56
08.06.2025
imageImage preview is unavailable
ኮች አሌክስ
የአዲስ አበባው ልጅ ሀመር ቱርሚ ላይ
ለእግር ኳስ የተከፈለ ዋጋ
ገርሞኝ አሌክስ ጋር ስልክ ደወልኩለት-አሌክስ የአዲስ አበባ 4 ኪሎ ልጅ ነው - ምንም ማለት አልችልም ከራሱ አንደበት ከታች የምለቀውን ታሪኩን ስሙት 👇
ኮች አሌክስ በርታልን አንድ ቀን እግር ኳስ እና ሀገርህ ውለታህን ይከፍላሉ🫶
ኮች አሌክስ - ቱርሚ ከተማ -ጂንካ አከባቢ 🙏 ኮች እናመሰግናለን 🙏
📲0911108848

336
17:53
08.06.2025
imageImage preview is unavailable
ባለ ጉዋንቱ እና ባለ ካሜራው
- ኡቴ ተሰማ -በእግርኳሰኛ
ኡቴ ሁለገብ የእግር ኳስ ባለውለታ ነው።
ጥቂት ምስጋና-
ሀገሬ ሆይ የሚለፉልሽን ጀግኖች አትርሺያቸው።
ታውቃላችሁ እግር ኳሰኛ ቻናል ሁሌም ብርቱዎችን thankyou ትላለች - ዛሬ ኡቴን እናመስገን።
-Ute በእግር ኳሰኛ
ኡቴ ተሰማ ይባላል።ተወልዶ ያደገው በጅማ ከተማ ነው።በባህሪው ሰው አክባሪ ፣ ተባባሪና ተግባቢ ነው።
ኡቴ ተጫዋች ፣ አሰልጣኝ እና የሚዲያ ሰው ነው። በተጫዋችነት በረኛ ሲሆን፤በተለያዩ ክለቦች ተጫውቷል ፤ አሁንም ፉሪ ክፍለ ከተማ እ.ክለብ ውስጥ በመጫወት ላይ ይገኛል።
ኡቴ አሰልጣኝ ነው።በጅማ ከተማ ብዙ ታዳጊዎችን ሰብስቦ እውቀቱን እና ልምዱን ያለምንም ክፍያ በማካፈል ላይ የሚገኝ ብርቱ ወጣት ነው።
የኡቴ የህይወት ገፅ ከተጫዋችነትና አሰልጣኝነትም ባለፈ ሚዲያ ላይ በመሳተፍ እግር ኳስን በተለይም የጅማ ከተማ እግር ኳስ ተደራሽ እንዲሆንና እንዲያድግ ዝናብ ወይም ፀሀይ ሳይል- ጠዋትና ማታ ውድድር ባለበት ሁሉ በመገኘት በምስልና ቪዲዮ እግር ኳሱ ሌሎች ጋር እንዲደርስ እየለፋ ያለ እና ታሪክን በመሰነድ ትልቅ አሻራ እያኖረ ያለ ጀግና ወጣት ነው።
በመደምደሚያው እንዲህ እንበል - ኡቴ አንተ ምስጋና የሚገባህ ብርቱ ወጣት ነህ። ተስፋ ሳትቆርጥ ከቀጠልክ ብሄራዊ ጀግናችን እንደምትሆን አንጠራጠርም።
እግር ኳስና ጅማ ውለታህን መቼም አይረሱትም።....እኛም እግር ኳሰኞች ከትልቅ አክብሮት ጋር ምስጋናችን ይድረስህ እንላለን
-እናመሰግናለን።

556
17:16
07.06.2025
play_circleVideo preview is unavailable
REMINDERS:
• Believe in yourself
• Failure is a great teacher
• Adversity is your strength
• Stay loyal to your creativity
• Your dreams can come true
• Learn to be patient with results
• Nothing great comes without effort
ጠንክሮ በመስራት ስኬት አለ -ከትናንቱ ከፍ በሉ🤌

500
19:00
06.06.2025
አቶ ባህሩ ጥላሁን አመሰግናለሁ❗️
ስለ showcase እስካሁን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሚያውቀው ነገር እንደ ሌለ እና ተጨማሪ ማጣራት አድርገው ሰኞ ዕለት እንደሚያሳውቁን የኢ.እ.ፌ ዋና ስራ አስፈፃሚ
አቶ ባህሩ ጥላሁን ነግረውናል።
ይህ ምልመላ ህጉን በጠበቀ መልኩ ቢከናወን የእኛም ምኞት ሆኖ ነገር ግን አሁንም ቢሆን ልጆችን 10,000 ብር ገና ምኑም ላልታወቀ ነገር ክፈሉ ማለት በታዳጊዎች ህልም ላይ እንደ መቀለድ ነውና ለታዳጊዎች መከራከራችንን አናቆምም።
እስካሁን ያቀረብንላችሁን መረጃ እና ማስረጃዎች እያያቹ ሄዳቹ መመዝገብ የምትፈልጉ መብታችሁ ነው ማለት እንወዳለን❗️

540
17:00
06.06.2025
play_circleVideo preview is unavailable
ይሄ ቪዲዮ ከመቐለ ነው የተላከልኝ - በጣም የሚገርም ብቃት ነው - Matialex10 🫶💪
ታናናሾቼ በርቱልኝ አዲስ ቀን እየመጣ ነው 💪
ለሃሳብ አስተያየት እንዲሁም ፎቶ እና ቪዲዮ ለመላክ 👉@egerkuasegnaBot ን ይጠቀሙ👌
🇪🇹⚽️🇪🇹
ጠንክሮ መስራት + ፅናት=ስኬት እግር ኳሰኛ💪
_
⚽@egerkuasenga
ታናናሾቼ በርቱልኝ አዲስ ቀን እየመጣ ነው 💪
ለሃሳብ አስተያየት እንዲሁም ፎቶ እና ቪዲዮ ለመላክ 👉@egerkuasegnaBot ን ይጠቀሙ👌
🇪🇹⚽️🇪🇹
ጠንክሮ መስራት + ፅናት=ስኬት እግር ኳሰኛ💪
_
⚽@egerkuasenga
568
19:11
05.06.2025
play_circleVideo preview is unavailable
ይሄ ቪዲዮ ከመቐለ ነው የተላከልኝ - በጣም የሚገርም ብቃት ነው - @Matialex10 🫶💪
ታናናሾቼ በርቱልኝ አዲስ ቀን እየመጣ ነው 💪
ለሃሳብ አስተያየት እንዲሁም ፎቶ እና ቪዲዮ ለመላክ 👉@egerkuasegnaBot ን ይጠቀሙ👌
🇪🇹⚽️🇪🇹
ጠንክሮ መስራት + ፅናት=ስኬት እግር ኳሰኛ💪
_
⚽@egerkuasenga
ታናናሾቼ በርቱልኝ አዲስ ቀን እየመጣ ነው 💪
ለሃሳብ አስተያየት እንዲሁም ፎቶ እና ቪዲዮ ለመላክ 👉@egerkuasegnaBot ን ይጠቀሙ👌
🇪🇹⚽️🇪🇹
ጠንክሮ መስራት + ፅናት=ስኬት እግር ኳሰኛ💪
_
⚽@egerkuasenga
568
19:11
05.06.2025
imageImage preview is unavailable
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ የቻናላችን ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ለ1446ኛው የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ - ኢዱ የደስታ የፍቅር እና የስኬታችን ጅማሮ እንዲሆን እንመኛለን 🎁
ኢድ ሙባረክ - ኢዱኩም ሰኢድ 🤌
ለሃሳብ አስተያየት እንዲሁም ፎቶ እና ቪዲዮ ለመላክ 👉@egerkuasegnaBot ን ይጠቀሙ👌
🇪🇹⚽️🇪🇹
ጠንክሮ መስራት + ፅናት=ስኬት እግር ኳሰኛ💪
_
⚽@egerkuasenga
ኢድ ሙባረክ - ኢዱኩም ሰኢድ 🤌
ለሃሳብ አስተያየት እንዲሁም ፎቶ እና ቪዲዮ ለመላክ 👉@egerkuasegnaBot ን ይጠቀሙ👌
🇪🇹⚽️🇪🇹
ጠንክሮ መስራት + ፅናት=ስኬት እግር ኳሰኛ💪
_
⚽@egerkuasenga
581
15:59
05.06.2025
close
Reviews channel
keyboard_arrow_down
- Added: Newest first
- Added: Oldest first
- Rating: High to low
- Rating: Low to high
5.0
1 reviews over 6 months
Excellent (100%) In the last 6 months
c
**ffeennew@******.io
On the service since June 2022
07.05.202516:38
5
Everything is fine. Thank you!
New items
Channel statistics
Rating
22.7
Rating reviews
5.0
Сhannel Rating
4
Subscribers:
1.4K
APV
lock_outline
ER
28.6%
Posts per day:
0.0
CPM
lock_outlineSelected
0
channels for:$0.00
Subscribers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий